ቅዳሜ, ነሐሴ 08, 2015 የአካባቢው ጊዜ 15:48

ዜና

“ኢሕአዴግ በአባሎቻችንና በደጋፊዎቻችን ላይ የበቀል ርምጃ እየወሰደብን ነው” መድረክ

ኢሕአዴግ በአባሎቹ፤ በየጋፊዎቹና የፓርቲው ደጋፊ ናቸው ተብለው በሚታሰቡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ላይ የበቀል እርምጃ እያደረሰ መሆኑን በመግለፅ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ መድረክ ክሥ አሰማ፡፡
Ethiopia Election Campaign- Merera Gudina 3
Ethiopia Election Campaign- Merera Gudina 3
ኢሕአዴግ በአባሎቹ፤ በየጋፊዎቹና የፓርቲው ደጋፊ ናቸው ተብለው በሚታሰቡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ላይ የበቀል እርምጃ እያደረሰ መሆኑን በመግለፅ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ መድረክ ክሥ አሰማ፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ፣ በኦሮሚያ፣ በትግራይ እንዲሁም በአዲስ አበባ ሰዎች እየታሠሩ፣ አርሶ አደሮች ከየመኖሪያቸውና ከየእርሻዎቻቸው እየተፈናቀሉ ናቸውም ብሏል፤ መድረክ አክሎ፡፡
ጽዮን ግርማ የመድረክ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲናንና የሥራ አስፈፃሚ አባሉን አቶ ገብሩ አሥራትን አነጋግራ የሚከተለውን ዘግባለች፡፡
“ኢሕአዴግ በአባሎቻችንና በደጋፊዎቻችን ላይ የበቀል ርምጃ እየወሰደብን ነው” መድረክ

አስተያየቶች
     
እዚህ ፎረም ላይ የሠፈረ አስተያየት የለም፤ ያውጡና የመጀመሪያው ይሁኑ